መለያ፥ Sport

የአፍንጫ መሰበር ጉዳት ያጋጠመው ምባፔ ወደ ውድድር የመመለስ እድሉ ምን ያህል ነው?

ምባፔ ፈረንሳይ ኦስትሪያን 1 ለ 0 ባሸነፈችበት የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ጉዳት ደርሶበታል ፡፡ የሎስብላንኮዎቹ አሰልጣኝ ዴሻምፕ ምባፔ በቀጣይ ጨዋታዎች የሚኖረውን ተሳትፎ ለመወሰን ጊዜው ገና ነው ብለዋል፡፡ የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻዎች ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል

የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በነበረው ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች ከመመራት ተነስተው ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 በመርታት ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል። ወላይታ ድቻዎች በ26ኛ ሳምንት ከተጠቀሙት የመጀመሪያ 11 ምርጫቸው ሦስት ለውጦችን ሲያደርጉ…

በ12 ቀናት 1000 ኪሎ ሜትር ሮጣ አገር ያቆራረጠች የ52 ዓመት ሴት

የ52 ዓመቷ ናታሊ ዳው በ12 ቀናት አንድ ሺህ ኪሎ ሜትር በመሮጥ ከታይላንድ ተነስታ ሲናጋፖር ደረሰች። ናታሊ በአንድ ቀን እስከ 84 ኪሎሜትር (ሁለት ማራቶን ያክላል) ለመሮጥ የቻለችባቸው ቀናትም ነበሩ ተብሏል። ናታሊ…

የ2016 ዓ.ም የአውሮፓ ዋንጫ መክፈቻ እና የጀርመን ድል

አንጋፋ እና ወጣት ተጫዋቾችን አጣምሮ የተጫወተው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዩሊያን ናግሊስማን ጅምሩ ሰምሮለታል። ከጨዋታው በኋላ በሰጠው መግለጫም ተጫዋቾቹን አሞግሶ፣ ስኮትላንድ በማጣሪያው ከነበራት ጥንካሬ አንጻር ባሳየችው ደካማ እንቅስቃሴ መደነቁን ግን…

በሴካፋ ካጋሜ ካፕ ኢትዮጵያ እንደማትወከል ታወቀ

በ13 ክለቦች መካከል እንደሚደረግ የሚጠበቀው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ሲለዩ የውድድሩ ቀንም ማሻሻያ ተደርጎበታል። የምስራቅ እና መካከለኛውን የአፍሪካ ሀገራትን ያቀፈው ሴካፋ የቀጠናውን የተለያዩ የብሔራዊ ቡድኖች ውድድር ከማዘጋጀቱ…

ለቡድኑ ዝቅተኛ ግምት ባለመስጠት ጨዋታውን አሸንፈን መውጣት እንዳለብን ነው የተነጋገርነው

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከዛሬው ጨዋታ በፊት ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የሚድያ ክፍል ጋር ቆይታ አድርገዋል። የብሄራዊ ቡድኑ አባላት በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳሉ በመግለፅ የዛሬውን ጨዋታ ለማሸነፍ…

‘የዱር ውሾቹን’ የተመለከቱ አንዳንድ መረጃዎች

በነገው ዕለት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በሜዳዋ የምትገጥመውን ጊኒ ቢሳው የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2026 የዓለም ዋንጫ ለማለፍ እየተካሄደ ባለው የማጣርያ ውድድር ሦስተኛ ጨዋታውን ለማከናወን ጊኒ ቢሳው ደርሷል…

የትግራይ ክለቦችን የመታደግ ዘመቻ አንዱ አካል የሆነው ቴሌቶን ሊካሄድ ከጫፍ ደርሷል

.. አጠቃላይ የአንድ አመት የዝግጅት ጉዞን በተመለከተሃሙስ መግለጫ ሊሰጥ ነው….. “በእናንተ ውስጥ እኛም አለን” በሚል መሪ ቃል በተለይ ሶስቱን የትግራይ ክለቦችን በገቢ ለመደገፍ እየተካሄደ ያለው ሁሉን አቀፍ ዘመቻን የሚያብራራ ጋዜጣዊ…

የሪያል ማድሪድ  የደጋፊዎች  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ:: 

እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የሪያል ማድሪድ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል። ጁድ ቤሊንግሀም ሎስ ብላንኮዎቹ የላሊጋ ፣ ሻምፒየንስ ሊግ እና ስፔን ሱፐር ካፕ ዋንጫን ሲያሳኩ ሀያ…