ዜና: በትግራይ በክልሉ ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ነው ያሉትን ግፍ የሚቃወም እና ጾታዊ ጥቃት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም፡- በመቀለ ከተማ ዛሬ ሰኔ 18 ቀን 20016 ዓ.ም በክልሉ ሴቶች ላይ በመፈጸም ላይ ያለውን ግፍ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ እገታና ጾታዊ ጥቃት…

 እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን መጠነ ሰፊ ዘመቻ ልታቆም እንደምትችል አስታወቀች

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ የሚደረገው መጠነ ሰፊ ጥቃት ሊቆም እንደሚችል ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገራቸው በሰሜኑ በኩል ሄዝቦላ ለደቀነው የደህንነት ስጋት ምላሽ ለመስጠት በጋዛ የሚገኘውን ጦሯን ልትቀንስ እንደምትችል አስታውቀዋል።…

“በሀገር በቀል ነጋዴ ስም፤ ሚሊዮኖችን የጎዳ የንግድ ስርዓት ይዘን መቀጠል የለብንም” – ዶ/ር እዮብ ተካልኝ

የኢትዮጵያ መንግስት የንግድ ስርዓቱን ለገበያ ክፍት የማድረግ አቅጣጫ መያዙ፤ “በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነው” ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ተናገሩ። “በሀገር በቀል ነጋዴ ስም፤ ሚሊዮኖችን የጎዳ የንግድ ስርዓት ይዘን…

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና የልማት ተነሺዎች የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሰኔ 18 ቀን ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ አዋጅን…

በአሜሪካ የቤት ውስጥ ጥቃት “አድራሾች” የጦር መሣሪያ እንዳይኖራቸው ተወሰነ

አዲስ አበባ፡- በቤት ውስጥ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች የጦር መሣሪያ ባለቤት ሊሆኑ አይችልም ሲል የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ። እነዚህ ተጠርጣሪዎች የቤት ውስጥ ጥቃት በፈጸሙባቸው ግለሰቦች አካባቢ ድርሽ እንዳይሉም…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁለት ምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ ሊደረግ የነበረው “ቀሪ ምርጫ” ለነገ ተላለፈ 

⚫️ በጸጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ በሚገኙ ሌሎች 40 የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ መስጠት ሂደት አልተከናወነም በሙሉጌታ በላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገኙ ሁለት የምርጫ ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት ሊካሄድ…

የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ሀምበሪቾ ዱራሜም ባደገበት አመት ከሊጉ የወረደበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

በሀያ ስምንተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመዝጊያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል። ገና በጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ተደጋጋሚ የግብ ሙከራዎች በጀመረዉ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች መጠነኛ ፉክክር…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝፍ የደሞዝ ጥያቄ ላይ የስድስት ወራት ገደብ ጣለ

ዋዜማ- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ድርጅት ሠራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ላይ የስድስት ወራት ዕገዳ መጣሉን ዋዜማ ከምንጮቿ ተረድታለች። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ከጥቅምት 2013 ዓ.ም.…