ለፊላ ሙዚቃ የሰጠው እውቅና ፊላን ለዓለም ለማስተዋወቅ የምናደርገውን ጥረት ያግዛል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ግንቦት 28/2016 (አዲስ ዋልታ) አዲስ ዋልታ ለፊላ ሙዚቃ የሰጠው እውቅና ፊላን ለዓለም ለማስተዋወቅ የምናደርገውን ጥረት ያግዛል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን…
all the news. all in one place
ግንቦት 28/2016 (አዲስ ዋልታ) አዲስ ዋልታ ለፊላ ሙዚቃ የሰጠው እውቅና ፊላን ለዓለም ለማስተዋወቅ የምናደርገውን ጥረት ያግዛል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለግብርና ዘርፍ አበድሮ ሊመለስለት ያልቻለ 4.97 ቢሊዮን ብር የተበላሸ ብድር እንደሚሰርዝ አስታወቀ። ባንኩ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት፣ መመለስ ካልተቻለው አጠቃላይ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በካማሽ ዞን በዴዴሳ ወንዝ ላይ በ54 ሚሊዮን ብር የተገነባ ድልድይ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡ የዓባይ ወንዝ ገባር የሆነው የዴዴሳ ወንዝ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
በአማራ ክልል የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ነሀሴ 2015 ዓ .ም ጀምሮ ከተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ ታሥረውው የቆዩ ከ 80 በላይ ሰዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነዚህ…
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ በዚህ ሳምንት ብቻ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን እና ተቋምን ዒላማ ያደረጉ ሦስት የቦምብ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ጥቃቶቹ በዞኑ አስተዳደር ጽህፈት ቤት እና…
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) በድጋሚ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ እንዲሆን የሚያስችለው አዋጅ ጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዝባዊ ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በድጋሚ እንዲመዘገብ የሚፈቅድ አዋጅ አፅድቆታል፡፡ በ2011 ዓ.ም.…
የጭንቅላት ዕጢ መንስኤያቸው ከማይታወቅ የጤና ችግሮች አንዱ ነው። በአብዛኛው በቀዶ ህክምና እንደሚወገድ የሚገለጸው የጭንቅላት ዕጢ የሚያስከትላቸው የህመም ምልክቶች፣ የሚደረገው ምርመራና ህክምና ምን ይመስላል? በደቡብ ወሎ ደሴ ከተማ እንደሚኖሩ የገለጹ አንድ…
አሜሪካዊቷ ራፐር ኒኪ ሚናጅ በአምስተርዳም ፖሊስ መታሰሯን ተከትሎ በዩናይት ኪንግደሙ ማንቸስተር አሬና የነበራት የሙዚቃ ድግስ ተሰርዟል። ኒኪ ሚናጅ ጠንካራ ያልሆነ አደንዛዥ ይዛ ተገኝታለች በሚል ተጠርጥራ በቁጥጥር ሥር ከዋለች በኋላ ቅጣት…
ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ለመወዳደር እጩ የነበሩት ኒኪ ሀሌይ እስራኤልን ጎብኝተዋል:: የቀድሞው የተመድ አሜሪካ አምባሳደር ኒኪ ሀሌይ በዶናልድ ትራምፕ ተበልጠው ከፕሬዝዳንታዊ ውድድር ውጭ መሆናቸው ይታወሳል ዲሞክራት ፓርቲን ወክለው ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ሲወዳደሩ የነበሩት…
ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ ዜጎች የሚያለቅሱበትና በደላላ ምክንያት የሚጉላሉበት ተቋም ሆኗል ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ምክር ቤቱ ሐሙስ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ባደረገው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ፣…