መለያ፥ Ethiopia

ዜና: በትግራይ በክልሉ ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ነው ያሉትን ግፍ የሚቃወም እና ጾታዊ ጥቃት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም፡- በመቀለ ከተማ ዛሬ ሰኔ 18 ቀን 20016 ዓ.ም በክልሉ ሴቶች ላይ በመፈጸም ላይ ያለውን ግፍ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ እገታና ጾታዊ ጥቃት…

“በሀገር በቀል ነጋዴ ስም፤ ሚሊዮኖችን የጎዳ የንግድ ስርዓት ይዘን መቀጠል የለብንም” – ዶ/ር እዮብ ተካልኝ

የኢትዮጵያ መንግስት የንግድ ስርዓቱን ለገበያ ክፍት የማድረግ አቅጣጫ መያዙ፤ “በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነው” ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ተናገሩ። “በሀገር በቀል ነጋዴ ስም፤ ሚሊዮኖችን የጎዳ የንግድ ስርዓት ይዘን…

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና የልማት ተነሺዎች የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሰኔ 18 ቀን ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ አዋጅን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁለት ምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ ሊደረግ የነበረው “ቀሪ ምርጫ” ለነገ ተላለፈ 

⚫️ በጸጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ በሚገኙ ሌሎች 40 የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ መስጠት ሂደት አልተከናወነም በሙሉጌታ በላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገኙ ሁለት የምርጫ ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት ሊካሄድ…

የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ሀምበሪቾ ዱራሜም ባደገበት አመት ከሊጉ የወረደበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

በሀያ ስምንተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመዝጊያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል። ገና በጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ተደጋጋሚ የግብ ሙከራዎች በጀመረዉ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች መጠነኛ ፉክክር…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝፍ የደሞዝ ጥያቄ ላይ የስድስት ወራት ገደብ ጣለ

ዋዜማ- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ድርጅት ሠራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ላይ የስድስት ወራት ዕገዳ መጣሉን ዋዜማ ከምንጮቿ ተረድታለች። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ከጥቅምት 2013 ዓ.ም.…

ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት የሚታትረው ማሰልጠኛ ማዕከል

ተተኪና ወጣት አትሌቶችን ለማፍራት ተስበው ከተቋቋሙ የማሰልጠኛ ማዕከላት መካከል አንዱ የበቆጂ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ነው። የበቆጂ ከተማ እና አካባቢው የአትሌቶች መፍለቂያ እንደመሆኑ የስፍራውን እምቅ አቅም ለመጠቀምና ለአትሌቲክስ የዋለውን ውለታ ለማስተወስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው አለመሆኑን አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ120 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው ጉዳይ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ…