መለያ፥ Africa

በጂቡቲ በሙቀት ምክንያት የሦስት ኢትዮጵያውያን ሕይወት አለፈ፤ ማህበሩ ለአደጋው መድረስ የአሽከርካሪ ባለንብረቶችን ከሷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13/ 2016 ዓ/ም፦ በጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሦስት የከባድ መኪና አሽርካሪዎች እና አንድ የጥገና ባለሙያ ኢትዮጵያውያን ህይወት ማለፉንና ሁለት አሽከርካሪዎች ሆስፒታል መግባታቸው…

በአለም ከ40 አመታት ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ረሀብ በሱዳን ሊከሰት ይችላል ተባለ

የአንድ ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት ከነጠቀው ከኢትዮጵያው የ77 ረሀብ ቀጥሎ የሱዳኑ ሊከፋ ይችላል ነው የተባለው። የተዘነጋው ጦርነት በተባለው የሱዳን ግጭት እስከ 2.5 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች በረሀብ ህይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ። በአለም ከ40…

መንግሥት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ተግባራዊ በማድረግ ብዙ ርቀት ተጉዟል

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ አቅርቦት ተደራሽ በማድረግ፣ የመሠረተ ልማቶችን መልሶ በመገንባትና በጀት በመመደብ የሰላም ስምምነትን ተግባራዊ በማድረግ ብዙ ርቀት መጓዙን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ፓርቲ አባል ኮማንደር ገብረመስቀል…

የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በዳርፉር ብቸኛው ሆስፒታል ላይ ጥቃት ሰነዘረ

በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የሰሜን ዳርፉር መዲና በሆነችው ኤል ፋሸር ከተማ ላይ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ፣ በአካባቢው የሚገኘው ብቸኛው ሆስፒታል እንዲዘጋ ማስገደዱን አንድ ዓለም አቀፍ ሆስፒታል አስታውቋል። ኃይሉ በሆስፒታሉ ሠራተኞችና ታካሚዎች…

የኢትዮጵያ ሠራዊት ከሶማሊያ መውጣት ለአልሻባብ የመጠናከር ዕድል ይፈጥራል?

ሰኞ ታኅሣሥ 22/2016 ዓ.ም. ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጽህፈት ቤት የወጣው ዜና በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ግንኙነት ላይ ትልቅ ለውጥ ያስከተለ ነበር። ምን አልባት በሁለቱ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ታሪክ ውስጥ በጉልህ…

ደቡብ ኮሪያ ከአፍሪካ ጋራ ያላትን የልማት ትብብር እንደምታሳድግ አስታወቀች

አርባ ስምንት ከሚሆኑ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጋራ ጉባኤ ተቀምጣ የነበረችው ደቡብ ኮሪያ፣ በማዕድን፣ ኃይል እና የፋብሪካ ምርቶችን የተመለከቱ 47 ስምምነቶችን ተፈራርማለች፡፡ ደቡብ ኮሪያ ከአፍሪካ ጋራ ለመጀመሪያ ጊዜ ባካሄደችው ምክክር፣ ከ23…