ኬንያ ወደ ሄይቲ የፀጥታ ኃይል መላኩን እንደምትገፋበት አስታወቀች

በወሮበሎች ትርምስ ውስጥ ወዳለችው ሄይቲ፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስተባባሪነት የፀጥታ ኃይል በመላኩ እንደምትገፋበት የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ዛሬ ዓርብ አስታውቀዋል። የኬንያ መንግስት 1ሺሕ የሚሆን የፖሊስ ኃይል ወደ ሄይቲ በሣምንታት ውስጥ…

የፓርላማ አባላት ኢሚግሬሽን ዜጎችን የሚያስለቅስ ተቋም ሆኗል አሉ

ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ ዜጎች የሚያለቅሱበትና በደላላ ምክንያት የሚጉላሉበት ተቋም ሆኗል ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ምክር ቤቱ ሐሙስ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ባደረገው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ፣…

ትራምፕ ጥፋተኛ መባላቸውን ተከትሎ ለምርጫ ዘመቻቸው ከቢሊየነሮች የገንዘብ ድጋፍ እያገኙ ነው

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ ነው በተባለለት የፍርድ ሂደት በቀረቡባቸው ክሶች ጥፋተኛ መባላቸውን ተከትሎ እጅግ የናጠጡ የሪፐብሊካን ፓርቲ ለጋሾች ከኋላቸው መሰለፋቸው እየተነገረ ነው። በመጪው ዓመት ኅዳር በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ…