የዓድዋ ድል በዓል የሚከበርበት ግዙፉ የዓድዋ ሙዚየም ኪነ ህንጻ በዋና አርክቴክቱ አንደበት

በአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ፤ የሚኒሊክ ሀውልት እና የአራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሚያዋስኑት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። በቅርቡ ከታደሰው እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ከሚገኝበት ማዘጋጃ ቤት ጋር ደግሞ…

በአማራ ክልል የት/ቤቶችን ደረጃ የማሻሻልና ግብዓት የማሟላት ሥራ እየተከናወነ ነው

በአማራ ክልል የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያግዙ የት/ቤቶችን ደረጃ የማሻሻልና ግብዓት የማሟላት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) እንደገለፁት÷በክልሉ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻልና ግብዓት በማሟላት…

የአሜሪካዊቷ ኒኪ ሚናጅ ኮንሰርቷ ተሰረዘታዋቂዋ ራፐር ኒኪ ሚናጅ አደንዛዥ ዕፅ ይዛለች ተብላ በአምስተዳርም ፖሊስ መታሰሯን ተከትሎ ኮንሰርቷ ተሰረዘ

አሜሪካዊቷ ራፐር ኒኪ ሚናጅ በአምስተርዳም ፖሊስ መታሰሯን ተከትሎ በዩናይት ኪንግደሙ ማንቸስተር አሬና የነበራት የሙዚቃ ድግስ ተሰርዟል። ኒኪ ሚናጅ ጠንካራ ያልሆነ አደንዛዥ ይዛ ተገኝታለች በሚል ተጠርጥራ በቁጥጥር ሥር ከዋለች በኋላ ቅጣት…

ኔታንያሁ የራፋው ጥቃት በአሳዛኝ ሁኔታ በስህተት የተፈጸሙ ነው አሉ

እስራኤል በራፋ በመጠለያ ድንኳን ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 45 ሰዎች ተገድለዋል ተብሏል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በደቡባዊ ጋዛ በራፋ አካበቢ የተፈጸመው ጥቃት በርካታ ንጹሃን…

የሩሲያ እና የኔቶ ወታደራዊ አቅም ሲነጻጸር ምን ይመስላል?

ፕሬዝደንት ፑቲን በተደጋጋሚ የሚያሰሟቸው ዛቻዎች ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሊከሰት ይችላል የሚለውን የምዕራባውያን ስጋት ጨምሮታል ፕሬዝደንት ፑቲን ኔቶ ጦር ወደ ዩክሬን የሚልክ ከሆነ ሩሲያ ለመግጠም ዝግዱ ናት ሲሉ በቅርቡ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል…

የቭላድሚር ፑቲን ተተኪ ሊሆን ይችላል የሚባለው አሌክሲ ድዩሚን ማን ነው?

የ51 ዓመቱ ድዩሚን የሩሲያ ስለላ ድርጅት ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሰርቷል:: በአዲሱ የፕሬዝዳንት ፑቲን አስተዳድር ውስጥ የሀገሪቱ መንግስት ተጠሪ ሆኖ ተሸሟል የቭላድሚር ፑቲን ተተኪ ሊሆን ይችላል የሚባለው አሌክሲ ድዩሚን ማን ነው?…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች ፡ አቡነ ማቲያስ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች እንደምትገኝ ፓትሪያርኳ አቡነ ማቲያስ ዛሬ በተጀመረው ቅዱስ ሲኖዶስ መክፈቻ ላይ ተናገሩ። ቅዱስ ፓትሪያርኩ የቤተክርስቲያኗ የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ መክፈቻ ላይ…

ኒኪ ሀሌይ በእስራኤል ቦምብ ላይ – ጨርሷቸው – ስትል ጸፋች

ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ለመወዳደር እጩ የነበሩት ኒኪ ሀሌይ እስራኤልን ጎብኝተዋል:: የቀድሞው የተመድ አሜሪካ አምባሳደር ኒኪ ሀሌይ በዶናልድ ትራምፕ ተበልጠው ከፕሬዝዳንታዊ ውድድር ውጭ መሆናቸው ይታወሳል ዲሞክራት ፓርቲን ወክለው ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ሲወዳደሩ የነበሩት…

ሰሜን ኮርያ በፊኛዎች ወደ ደቡብ ኮሪያ ቆሻሻ ላከች

ከትናንት ጀምሮ 150 አስቀያሚ ቆሻሻዎችን የያዙ ፊኛዎች በደቡብ ኮርያ የድንበር ከተሞች ላይ አርፈዋል። ደቡብ ኮሪያም ከዚህ ቀደም በፊኛዎች ሙዚቃ፣ ፊልሞች እና 300ሺ በራሪ ወረቀቶችን ወደ ሰሜን ኮሪያ መልኳ ይታወሳል። ሰሜን…

የሱዳን ስደተኞች ወደ 3ኛ አገር መሄድ እንደሚፈልጉ ገለፁ

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ከአውላላና ኩመር የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ከወጡ ከአንድ ወር በላይ ያስቆጠሩት የሱዳን ስደተኞች ወደ ሶስተኛ አገር የመውጣት ፍላጎት እንዳላቸው ተናገሩ፡፡ ስደተኞቹ የርሀብ አድማ ላይ እንደሆኑ ቢናገሩም፣…