ምድብ፥ Wazema Radio

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝፍ የደሞዝ ጥያቄ ላይ የስድስት ወራት ገደብ ጣለ

ዋዜማ- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ድርጅት ሠራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ላይ የስድስት ወራት ዕገዳ መጣሉን ዋዜማ ከምንጮቿ ተረድታለች። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ከጥቅምት 2013 ዓ.ም.…

ብሄራዊ ባንክ ለመንግስት ቀጥታ ብድር እንዳይሰጥ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ዋዜማ- ባለፉት ዓመታት በመቶ ቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከብሄራዊ ባንክ የወሰደው መንግስት ከዚህ በኋላ እንደፈለገ የሚበደርበትን አሰራር የሚከለክል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ዋዜማ የተመለከተችው ረቂቅ አዋጅ እንዳሰፈረው መንግስት…

በፀጥታ ምክንያት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የባንክ አገልግሎት ተቋረጠ

ዋዜማ-በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የፋኖ ታጣቂዎች በተቆጣጠሯቸውና ወጣ ገባ በሚሉባቸው ወረዳዎች የባንክ አገልግሎት እንዲቋረጥ መደረጉን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ በዞኑ የባንክ አገልግሎት ከተቋረጠባቸው ወረዳዎች መካከል መንዝ ላሎ፣ ግሼ ራቤል፣ አንፆኪያ ገምዛና…

በምስራቅ ሐረርጌ የስድስት ወረዳ ነዋሪ የነፍስ አድን ዕርዳታ ይፈልጋል

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ስድስት ወረዳዎች የተከሰተው ድርቅ ያስከተለው ረሃብ በበርካታ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ ችግር እያስከተለ ስለመሆኑ ዋዜማ ከእነዚሁ ወረዳዎች ያሰባሰበቻቸው መረጃዎች አመልክተዋል። የምሥራቅ ሐረርጌው ድርቅ ከተከሰተባቸው…

በአማራ ክልል በእርግጥ መረጋጋት እየመጣ ነው?

ዋዜማ – በአማራ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉት ውጊያዎች፣ አሁንም ተባብሰው መቀጠላቸውን ዋዜማ በኹሉም የክልሉ አካባቢዎች ባደረገችው ማጣራት ተገንዝባለች። ዐሥር ወራትን ባስቆጠረው የኹለቱ አካላት ግጭት በክልሉ…

በራያ አላማጣ በትግራይ ታጣቂዎችና ነዋሪዎች መካከል ውጥረት ተባብሷል፤ ሶስት ሰዎች ተገድለዋል

ዋዜማ – የትግራይ ታጣቂዎች በራያ አላማጣ ከተማ በሁለት ሳምንት ውስጥ ሦስት ሰላማዊ ሰዎችን ገድለው፣ አምስት ሰዎችን ማቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለዋዜማ ተናግረዋል። በከተማዋ በሚገኝ ትምህርት ቤት ካምፕ አድርገው ተቀምጠዋል የተባሉት ታጣቂዎች፣ ቅዳሜ…

አልፋሽጋ ከሶስት ክረምት በኋላ ?

ዋዜማ- የፌደራሉ መንግስት ከትግራይ አማፅያን ጋር ጦርነት ላይ በነበረበት ወቅት የሱዳን ወታደሮች ድንበር ተሻግረው የኣኢትዮጵያ ይዞታ የነበሩ አካባቢዎችን መቆጣጠራቸው ይታወቃል። ከሶስት ዓመት ተኩል በኋላ ዋዜማ የድንበሩ አካባቢ ያለበትን ሁኔታ ለመመልከት…