ምድብ፥ VOA Amharic

ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲንስ የምሥራቃዊ ኮንጎ ብጥብጥ እንዲቆም ተማፀኑ

በግጭት እየታመሰች በምትገኘው የምሥራቅ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰሜናዊ ኪቭ ግዛት እየተፈጸመ ያለው ጥቃት እና የዜጎች ሞት እንዲያበቃ፣ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ፣ ዛሬ እሑድ ተማፅነዋል። ከትላንት…

በአማራ ክልል ሁለት ባለሥልጣናት ተገደሉ

በአማራ ክልል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማለቁን ተከትሎ፣ ሁለት የክልሉ ባለሥልታናት መገደላቸውን የአካባቢ አስተዳደሮች አስታውቀዋል። የኤፍራታ ግድም እና የቀወት ወረዳ አስተዳዳሪዎች “አክራሪ ቡድኖች” ብለው በገለጿቸው አካላት ባለፈው እሁድ ግንቦት 25…

ብሊንከን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ተመልሰዋል

የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ተኩስ አቁም እንዲደረስ በመደረግ ላይ ያለውን ጥረት ለመቀጠል ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አቅንተዋል። ብሊንከን ዛሬ ሰኞ ማለዳ ካይሮ የገቡ ሲሆን፣ በመቀጠልም…

የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በዳርፉር ብቸኛው ሆስፒታል ላይ ጥቃት ሰነዘረ

በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የሰሜን ዳርፉር መዲና በሆነችው ኤል ፋሸር ከተማ ላይ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ፣ በአካባቢው የሚገኘው ብቸኛው ሆስፒታል እንዲዘጋ ማስገደዱን አንድ ዓለም አቀፍ ሆስፒታል አስታውቋል። ኃይሉ በሆስፒታሉ ሠራተኞችና ታካሚዎች…

ኢራን 6 እጩዎች ለፕሬዝዳንትነት እንዲወዳደሩ ፈቀደች

የኢራን የበላይ ጠባቂ ምክር ቤት፣ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና ሌሎች ሰባት ሰዎች በሄሊኮፕተር አደጋ ከሞቱ በኋላ፣ እኤአ ሰኔ 28 በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲወዳደሩ፣ ወግ አጥባቂውን መስመር ይከተላሉ ያላቸውን የፓርላማ አፈ-ጉባኤ…

ደቡብ ኮሪያ ከአፍሪካ ጋራ ያላትን የልማት ትብብር እንደምታሳድግ አስታወቀች

አርባ ስምንት ከሚሆኑ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጋራ ጉባኤ ተቀምጣ የነበረችው ደቡብ ኮሪያ፣ በማዕድን፣ ኃይል እና የፋብሪካ ምርቶችን የተመለከቱ 47 ስምምነቶችን ተፈራርማለች፡፡ ደቡብ ኮሪያ ከአፍሪካ ጋራ ለመጀመሪያ ጊዜ ባካሄደችው ምክክር፣ ከ23…

ኬንያ ወደ ሄይቲ የፀጥታ ኃይል መላኩን እንደምትገፋበት አስታወቀች

በወሮበሎች ትርምስ ውስጥ ወዳለችው ሄይቲ፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስተባባሪነት የፀጥታ ኃይል በመላኩ እንደምትገፋበት የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ዛሬ ዓርብ አስታውቀዋል። የኬንያ መንግስት 1ሺሕ የሚሆን የፖሊስ ኃይል ወደ ሄይቲ በሣምንታት ውስጥ…