ምድብ፥ Hatrick Sport

የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ሀምበሪቾ ዱራሜም ባደገበት አመት ከሊጉ የወረደበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

በሀያ ስምንተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመዝጊያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል። ገና በጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ተደጋጋሚ የግብ ሙከራዎች በጀመረዉ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች መጠነኛ ፉክክር…

ኢትዮጵያ ቡና በድል ጉዞዉ ሲቀጥል ፤ መቻልም ሲዳማ ቡናን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል !!

ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በሜዳዉ ላይ ያለዉን እንቅስቃሴ በበላይነት ለመቆጣጠር የየራሳቸዉን ጥረት ማድረግ የጀመሩ ሲሆን ፤ ተመጣጣኝ በነበረዉ…

ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ሀድያ ሆሳዕናም ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!

በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም አቤነዜር ሲሳይ ከግራ መስመር በኩል ወደ ዉስጥ ያቀበለዉን ኳስ…