ምድብ፥ Ethiopia Press Agency

አረንጓዴ ዐሻራ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ትልቅ መፍትሄ ነው

አዲስ አበባ፦ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄ አለምን እየፈተነ ያለውን የአየር ንብረት ለውጥ ለመቋቋም አበርክቶው ትልቅ መሆኑ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ። በመንግሥትና በዩኒቨርሲቲዎች መካከል ትብብር ለመዘርጋት ያለመ “የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች ላይ…

 አገልግሎቱ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጁን ዳግም አሻሽሎ እንዲያቀርብ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፡- የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ያዘጋጀውን የማሻሻያና እንደገና የማቋቋሚያ አዋጁን ዳግም አሻሽሎ እንዲያቀርብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ:: ምክር ቤቱ ባዘጋጀው የሕዝብ አስተያየት መስጫ መድረክ…

ከኮሪደር ልማቱ በስተጀርባ የሚጠበቀው የኢኮኖሚ ምንጭ

በኢትዮጵያ ዋና ዋና በሆኑ ከተሞች በመተግበር ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራው በመፋጠን ላይ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማን ተሞክሮ ለአብነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ በከተማዋ ልማቱ ከሚካሄድባቸው አካባቢዎች በአንዳንዶቹ እየታየ ያለው ሥራ ከወዲሁ…

በራፋ ስምንት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን ጦሩ አስታወቀ

የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ጋዛ ባለችው የራፋ ከተማ ውስጥ እና ዙሪያ የሚያደርገውን ጥቃት እያጠናከረ ባለበት ወቅት ስምንት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን ጦሩ አስታውቋል። ጦሩ እንደገለጸው፤ የተገደሉት ወታደሮች የኢንጂነሪንግ ቡድን አባላት መሆናቸውን እና…

በግንቦት ወር ከቡና የወጪ ንግድ ከ209 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ:- በግንቦት ወር 43 ሺህ 481 ቶን በላይ ቡና በመላክ 209 ነጥብ 54 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን ገለጸ። የቡናና ሻይ ባለስልጣን የሕዝብ ግንኙነትና የኮሚዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ…

የኦሮሚያ ክልል ከ413 ሚሊዮን በላይ የሻይ ቅጠል ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት አደረገ

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ክልል በመጪው ክረምት ወቅት ከ413 ሚሊዮን በላይ የሻይ ቅጠል ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። ሀገሪቱ በዘርፉ ከምታገኘው ገቢ 70 በመቶ ያህሉ የሚሸፈነው በክልሉ እንደሆነ ተጠቁሟል። የኦሮሚያ ግብርና…

መንግሥት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ተግባራዊ በማድረግ ብዙ ርቀት ተጉዟል

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ አቅርቦት ተደራሽ በማድረግ፣ የመሠረተ ልማቶችን መልሶ በመገንባትና በጀት በመመደብ የሰላም ስምምነትን ተግባራዊ በማድረግ ብዙ ርቀት መጓዙን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ፓርቲ አባል ኮማንደር ገብረመስቀል…

በኢትዮጵያ ውስብስብ የአጥነት ህክምናዎችን መስጠት የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ውስብስብ የሚባሉ የአጥንት ህክምናዎችን መስጠት የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል ሲል የኢትዮጵያ የአጥንትና የአደጋዎች ሕክምና ስፔሻሊስቶች ማህበር ገለጸ። የአጥንትና የአደጋዎች ሕክምና ስፔሻሊስቶች ማህበር ያዘጋጀው 17ኛው ሳይንሳዊ ጉባዔና ዐውደ ርዕይ…

አስተዳደሩ ለአረንጓዴ ዐሻራ ከአምስት ሚሊዮን በላይ ችግኞች አዘጋጀ

ማያ ሲቲ:- ለዘንድሮው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ከ5 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ለመትከል መዘጋጅቱን በኦሮሚያ ክልል የማያ ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የማያ ከተማ ከንቲባ ዶክተር ኢፍረሃ ወዘር ለኢትዮጵያ ፕሬስ…

ሳምሰንግ በ55 ዓመት ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሠራተኞቹ የሥራ ማቆም አድማ መቱ

የደቡብ ኮሪያው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሠራተኞቹን የደመወዝና ጉርሻ ጥያቄ ለመፍታት ቃል ገብቷል በደቡብ ኮሪያ የሚገኙ የሳምንሰንግ ኩባንያ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ ጀምረዋል። በሥራ ማቆም አድማው ከኩባንያው የደቡብ ኮሪያ ሠራተኞች ሩብ…