ምድብ፥ Ethiopia Press Agency

 እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን መጠነ ሰፊ ዘመቻ ልታቆም እንደምትችል አስታወቀች

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ የሚደረገው መጠነ ሰፊ ጥቃት ሊቆም እንደሚችል ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገራቸው በሰሜኑ በኩል ሄዝቦላ ለደቀነው የደህንነት ስጋት ምላሽ ለመስጠት በጋዛ የሚገኘውን ጦሯን ልትቀንስ እንደምትችል አስታውቀዋል።…

በአሜሪካ የቤት ውስጥ ጥቃት “አድራሾች” የጦር መሣሪያ እንዳይኖራቸው ተወሰነ

አዲስ አበባ፡- በቤት ውስጥ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች የጦር መሣሪያ ባለቤት ሊሆኑ አይችልም ሲል የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ። እነዚህ ተጠርጣሪዎች የቤት ውስጥ ጥቃት በፈጸሙባቸው ግለሰቦች አካባቢ ድርሽ እንዳይሉም…

ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት የሚታትረው ማሰልጠኛ ማዕከል

ተተኪና ወጣት አትሌቶችን ለማፍራት ተስበው ከተቋቋሙ የማሰልጠኛ ማዕከላት መካከል አንዱ የበቆጂ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ነው። የበቆጂ ከተማ እና አካባቢው የአትሌቶች መፍለቂያ እንደመሆኑ የስፍራውን እምቅ አቅም ለመጠቀምና ለአትሌቲክስ የዋለውን ውለታ ለማስተወስ…

አፍሪካ እና ኦሊምፒክ

የዓለም ትልቁ ስፖርታዊ የውድድር መድረክ ኦሊምፒክን ከሚያደምቁት መካከል አፍሪካውያን ሀገራትይጠቀሳሉ። ከኋላ ቀርነትና ድህነት ጋር የሚያያዘው ሁለተኛው አህጉር፤ የወጣቶች ቁጥር በእጅጉ ከፍተኛከመሆኑ ጋር ተያይዞ ከስፖርት ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛየሚችል ነው። ነገር…

በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ላይ የተዛቡ አመለካከቶችን ለማረቅ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብት ከታደሉ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ነች። ሁሉም አይነት የአየር ፀባይ፣ ሥነ ምህዳር፣ እፅዋት፣ የዱር እንስሳት (ብርቅዬ የሚባሉትን ጨምሮ)፣ አእዋፋት እና ልዩ ልዩ ተፈጥሯዊ ሀብቶችን በውስጧ አስማምታ ይዛለች። የሥነ…

የኮርፖሬሽኑና የኩባንያው ስምምነት – የሴራሚክ ምርትን በሀገር ውስጥ ለመተካት

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው አንዱ ተግዳሮት ከውጭ የሚገቡ ግብዓቶችን በሚፈለገው ልክና ወቅት ማግኘት አለመቻል መሆኑ ይገለጻል:: እነዚህን ግብዓቶች ለማስገባት የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አለመቻልም ሌላው ተግዳሮት ሆኖ ቆይቷል:: በተለይ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ማጠናቀቂያ…

የሙያ ኮሌጆች ስፖርታዊ ውድድር ላይ የቅርጽ ለውጥ ለማድረግ እየተሠራ ነው

የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋራ ሲያካሂድ የቆየው 14ኛው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ስፖርታዊ ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተጠቃሏል:: ውድድሩ በአራት የስፖርት ዓይነቶች 15 ኮሌጆችን ያፎካከረ…

‹‹ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ፤ በጋምቤላ ክልል በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል›› – አቶ ኡመድ ኡጁሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ጋምቤላ 1899 ዓ.ም የተቆረቆረች ከተማ እንደሆነች የታሪክ ድርሳናት ይጠቅሳሉ፡፡ በክልሉ ሦስት የብሔረሰብ ዞን አስተዳደር ማለትም የአኙዋክ፣ የኑዌር እና የማጃንግ ብሎም የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር፣ የኢታንግ ልዩ ወረዳ እና ሌሎች አሥራ ሁለት…

ኢትዮጵያና ቻይና በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና ቻይና ለበርካታ ዓመታት የዘለቀውን ንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን አጠናክረው ለመቀጠል እንደሚሠሩ ገልጸዋል። የኢትዮጵያና የቻይና የንግድና ኢንቨስትመንት ትውውቅ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ፣ ኤዥያና ፓስፊክ…