ምድብ፥ Ethio FM

የ41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ መሠረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

ፈቃዳቸው የተሠረዘው የትምህርት ፖሊሲውን ባለመጠበቅና መስፈርቱን ባለማሟላታቸው ነው ብሏል ባለስልጣኑ፡፡ ባለስልጣኑ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን መዝግበው የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶችን እና ፈቃዳቸው የተሠረዘ የትምህርት ተቋማትን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም በ2017 ዓ.ም…

የኢትዮጲያ ደረጃዎች ኢንስቲትዉት አምራቾች በቀላል እና በዘመናዊ መንገድ ደረጃዎችን የሚገዙበት ዘመናዊ አሰራር እየዘረጋሁኝ ነው አለ።

አምራቾች ወደ ምርት ከመግባታቸው በፊት ደረጃዎችን ገዝተው በዛ ደረጃ መሰረት ወደ ምርት ዝግጅት እና ወደ ማምረት ስራ ውስጥ እንደሚገቡ በኢትዮጲያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት የህዝብ ግንኙነት እና ኮምንኬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ…

ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ ተባለ፡፡በኢትዮጵያ የመኖርያ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ሆነው ኢትዮ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ዘርፉ ላይ ህገወጦች እየተሳተፉበት በመሆኑ ስጋት ላይ ወድቀናል ብሏል፡፡ ሶስት ማህበራት የሚገኙበት ይህ ጥምረት ማለትም አባይ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ገዳ የጥበቃ…

ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) 4 የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶችን አስተዋወቀ

ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ተቀባይነትን ያተረፈ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ይዟቸው የመጣቸውን አዳዲስ ምርቶች ሰኔ 6/2016 ዓ.ም አስተዋውቋል። ከነዚህ ምርቶች ውስጥ አንዱ ሞናሊሳ ሲባል ይህም የቆዳ…

ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ ኢንተርናሽናል ሞዴል ጆዝሳ እስዝተር ኒኮሌቴን የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡

ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሜሊስ ፋሽን እና ትሬዲንግ ልዩ ልዩ የፋሽን እና የዲዛይን ምርቶች የሚቀረቡባቸው ሱቆች መከፈቱን በማስመልከት ዓለም ዐቀፍ እውቅና ያላት የሃንጋሪይ ተወላጅ ከሆነችው ኢንተርናሽናል ሞዴል ጆዝሳ…