ምድብ፥ BBC Amharic

በጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት የሦስት ኢትዮጵያውያን ሕይወት አለፈ

በጎረቤት አገር ጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሦስት የከባድ መኪና አሽርካሪዎች እና የመኪና ጥገና ባለሙያ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሕይወት እንዳለፈ የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር አስታወቀ። ተሽከርካሪዎች…

ጉዳት እያስከተሉ ነው የሚባሉትን ‘የሰማይ ላይ ወንዞች’ የሚፈልጉት ሳይንቲስቶች

ከወራት በፊት አና ዊልሰን ጄት ውስጥ ተቀምጣ ሰማዩን እየቃኘች ነበር። ከፓስፊክ ውቅያኖስ በላይ ነጫ ደመና ተመለከተች። የከባቢ አየር ሳይንቲስት ናት፤ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚከሰቱ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ላይ ምርምር ታደርጋለች።…

የአሜሪካዋ ግዛት ከዕጸ ፋርስ ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ ለተባሉ 175 ሺህ ግለሰቦች ምህረት አደረገች

የአሜሪካዋ ግዛት ሜሪላንድ ገዥ ከዕጸ ፋርስ ጋር በተያያዙ ክሶች ጥፋተኛ ተብለው ለተፈረደባቸው 175 ሺህ ግለሰቦች ምህረት አደረጉ። የግዛቷ አስተዳዳሪ እንዳሉት ይህ እርምጃቸው አገራቸው “በአደንዛዥ ዕጾች ላይ ጦርነት በሚል ለአስርት ዓመታት…

ፑቲን ከ24 ዓመታት በኋላ ሰሜን ኮሪያን ሊጎበኙ ነው

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከ24 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ሰሜን ኮሪያን ይጎበኛሉ። ፑቲን በሰሜን ኮሪያ መዲና ፒዮንግያንግ የሀገሪቱን መሪ ኪም ጆንንግ ኡንን አግኝተው እንደሚያነጋግሩ ይጠበቃል። ሁለቱ…

ብዙ የተባለለት የዱባይ “ዓለም” ግዙፍ ፕሮጀክት ከምን ደረሰ?

ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ዱባይ በግዙፍ ፕሮጀክቶቿ ዓለምን ጉድ አሰኝታለች። የዓለማችን ረዥሙ ህንጻ ቡርጀ ካሊፋ፤ የዓለማችን ስማርት ሆቴል ቡርጀ አል አረብ እና ግዙፉ “የፓልም ደሴቶች” መኖሪያ ስፍራን እንካችሁ ብላ ዓለምን…

በምዕራብ ሸዋ ሰርገኞችን ዒላማ ባደረገ ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ሰርገኞችን ዒላማ ባደረገ ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው አስተዳደር ባለሥልጣን እና ነዋሪ ለቢቢሲ ተናገሩ። የኖኖ ወረዳ ኮማንድ ፖስት ኃላፊ አቶ ተሾመ ሰቦቃ…

የግሪክ የጠረፍ ጠባቂዎች ስደተኞችን ወደ ባሕር በመጣል ለሞት እንደዳረጉ የቢቢሲ ምርመራ አጋለጠ

የግሪክ የጠረፍ ጠባቂዎች በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ በርካታ ስደተኞችን ለህልፈት መዳረጋቸውን እማኞች ተናገሩ፣ ከእነዚህ መካከል ዘጠኙ ደግሞ ሆን ብለው ወደ ባሕር ወርውረዋል ተብሏል። ዘጠኙ ሰዎች ከግሪክ ግዛት እንዲወጡ ከተገደዱ እና ግሪክ…

በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት የ14 የሐጅ ተጓዦች ሕይወታቸው አለፈ

በሳዑዲ አረቢያ በሐጅ ጉዞ ወቅት ቢያንስ 14 የዮርዳኖስ ዜጎች በከባድ ሙቀት ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን ባለስልጣናት ገለጹ። የዮርዳኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው 14 ዜጎቹ “በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት በጸሃይ ስትሮክ ተጠቅተው” ሕይወታቸውን…

የፍርድ ቤቶችን ሥልጣን ይሻማሉ፣ የዜጎችን መብት ይገድባሉ የተባሉት ረቂቅ አዋጆች የፈጠሩት ስጋት

ባለፉት ሳምንታት የተለያዩ ረቂቅ አዋጆች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤ ቀርበዋል። ከእነዚህ አዋጆች መካከል ገሚሶቹ ሲጸድቁ ቀሪዎቹ ደግሞ ለሚመለከቷቸው ቋሚ ኮሚቴዎች ተመርተዋል። ለምክር ቤቱ ከቀረቡት ሕጎች መካከል ሦስት ረቂቅ አዋጆች ከሰሞኑ…

ከመካ የሚመነጨው ቅዱሱ የዘምዘም ውሃ ምንድነው?

የዘምዘም ጉድጓዱ በሳዑዲ አረቢያዋ መካ በሚገኘው በታላቁ አል ሀራም መስጂድ ነው። ይህ የዓለማችን ትልቁ መስጂድ ሲሆን፣ የእስልምና ቅዱስ ስፍራ በሆነው ካዕባ ዙሪያ ይገኛል። ከጉድጓድ የሚወጣው ውሃ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ የዓለም ሙስሊሞች…