ምድብ፥ AL Ain Amharic

የመንግስታቱ ድርጅት በሱዳን ከ100 በላይ ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት አወገዘ

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል (አርኤስኤፍ) በጀዚራህ ግዛት በከባድ መሳሪያዎች ጥቃት ከፍቶ 104 ንጹሃን መገደላቸውን የመብት ተሟጋቾች ገልጸዋል። ፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ በበኩሉ በሱዳን ጦር ጋር ካምፖች ላይ እንጂ በንጹሃን ላይ ጥቃት…

ታላቁ የአረፋ ቀን መቼ ይውላል? በእለቱ የሚከናወኑ ተግባራትስ ምንድን ናቸው?

የአረፋ ቀን በሂጅራ አቆጣጠር የመጨረሻው ወር የሆነው ዙል ሂጃህ በገባ በዘጠነኛው ቀን ይውላል። በእለቱ የሃጂ ተጓዦች ወደ አራፋት ተራራ በመውጣት የተለያዩ ሃይማታዊ ስርዓቶችን ይፈጽማሉ። ሳኡዲ አረቢያ የዘንድሮው የኢድ አል አድሃ…

አፕልን ጨምሮ የዓለማችን ግዙፍ ኩባንያዎች በኮንጎ አለመረጋጋቶችን ለምን ይደግፋሉ?

ማዕከላዊ አፍሪካዊቷ ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተትረፈረፈ ማዕድናት ያሏት ብትሆንም ህዝቧ ግን አሁንም በድህነት እንደሚኖሩ የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት ያስረዳል፡፡ ነፍጥ አንስተው የሚታገሉ በርካታ አማጺ ቡድኖች ያሉባት ዲሞክራቲክ ኮንጎ 240 የሀገር ውስጥ እንዲሁም…

ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና የሰጡ የአውሮፓ ሀገራት እነማን ናቸው?

እስራኤል የፍልስጤም እንደሀገር መቋቋም የደህንነት ስጋት እንደሚፈጥርባለች ትገልጻለች። ፍልስጤም ዓለም የሀገርነት እውቅና እንዲሰጣት ስትጠይቅ ቆይታለች። ከወራት በፊት ዌስትባንክን የሚያስተዳድረው የፍልስጤም ባለስልጣን ወይም ፓሊስቴኒያን ኦቶሪቲ ለፍለስጤም ሙሉ የተመድ አባልነት እውቅና እንዲሰጥ…

የዓድዋ ድል በዓል የሚከበርበት ግዙፉ የዓድዋ ሙዚየም ኪነ ህንጻ በዋና አርክቴክቱ አንደበት

በአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ፤ የሚኒሊክ ሀውልት እና የአራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሚያዋስኑት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። በቅርቡ ከታደሰው እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ከሚገኝበት ማዘጋጃ ቤት ጋር ደግሞ…

የሩሲያ እና የኔቶ ወታደራዊ አቅም ሲነጻጸር ምን ይመስላል?

ፕሬዝደንት ፑቲን በተደጋጋሚ የሚያሰሟቸው ዛቻዎች ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሊከሰት ይችላል የሚለውን የምዕራባውያን ስጋት ጨምሮታል ፕሬዝደንት ፑቲን ኔቶ ጦር ወደ ዩክሬን የሚልክ ከሆነ ሩሲያ ለመግጠም ዝግዱ ናት ሲሉ በቅርቡ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል…

የቭላድሚር ፑቲን ተተኪ ሊሆን ይችላል የሚባለው አሌክሲ ድዩሚን ማን ነው?

የ51 ዓመቱ ድዩሚን የሩሲያ ስለላ ድርጅት ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሰርቷል:: በአዲሱ የፕሬዝዳንት ፑቲን አስተዳድር ውስጥ የሀገሪቱ መንግስት ተጠሪ ሆኖ ተሸሟል የቭላድሚር ፑቲን ተተኪ ሊሆን ይችላል የሚባለው አሌክሲ ድዩሚን ማን ነው?…

ኒኪ ሀሌይ በእስራኤል ቦምብ ላይ – ጨርሷቸው – ስትል ጸፋች

ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ለመወዳደር እጩ የነበሩት ኒኪ ሀሌይ እስራኤልን ጎብኝተዋል:: የቀድሞው የተመድ አሜሪካ አምባሳደር ኒኪ ሀሌይ በዶናልድ ትራምፕ ተበልጠው ከፕሬዝዳንታዊ ውድድር ውጭ መሆናቸው ይታወሳል ዲሞክራት ፓርቲን ወክለው ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ሲወዳደሩ የነበሩት…

ሰሜን ኮርያ በፊኛዎች ወደ ደቡብ ኮሪያ ቆሻሻ ላከች

ከትናንት ጀምሮ 150 አስቀያሚ ቆሻሻዎችን የያዙ ፊኛዎች በደቡብ ኮርያ የድንበር ከተሞች ላይ አርፈዋል። ደቡብ ኮሪያም ከዚህ ቀደም በፊኛዎች ሙዚቃ፣ ፊልሞች እና 300ሺ በራሪ ወረቀቶችን ወደ ሰሜን ኮሪያ መልኳ ይታወሳል። ሰሜን…