ምድብ፥ AL Ain Amharic

ኢራን እና ስዊድን ባደረጉት የእስረኛ ልውውጥ በጦር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ኢራናዊ ተለቀቀ

ኑሪ በ2019 ለጉብኝት በመጣ ወቅት ነበር የተያዘው። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የአስረኛ ልውውጥ ያደራደረችው ኦማን እንደሆነች ተዘግቧል። ኢራን እና ስዊድን ባደረጉት የእስረኛ ልውውጥ በጦር ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለው ኢራናዊ ተለቋል።…

ፑቲን ተኩስ ለማቆም ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ

ሩሲያ በ2022 ልዩ ያለችው ወታደራዊ ዘመቻ በመክፈት በምስራቅ እና በደቡብ ዩክሬን ያሉትን እነዚህን አራት ግዛቶች የግዛቷ አካል አድርጋ አካታዋለች። ፑቲን ሩሲያ ጦርነት የምታቆመው ኪቭ ወደ ኔቶ የመቀላቀል ጥያቄዋን የምትተው እና…

የኢትዮጵያ መንግስት በፈጸማቸው የድሮን ጥቃቶች 248 ንጹሃን ተገድለዋል ተመድ

በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች 70 በመቶዎቹ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች መፈጸማቸውንም ድርጅቱ ገልጿል፡፡ተመድ መንግስት በአማራ ክልል የጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አለማራዘሙን እደግፋሁ ብሏል፡፡ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከተፈጸሙ…

የቡድን 7 አባል ሀገራት እንዳይንቀሳቀስ ከታገደው የሩስያ ገንዘብ 50 ቢሊዮን ዶላር ለዩክሬን እንዲሰጥ ወሰኑ

ንብረትነቱ የሩስያ ማዕከላዊ ባንክ የሆነ በአውሮፓ ሀገራት እና በአሜሪካ የሚገኝ 300 ቢሊየን ዶላር እግድ እንደተጣለበት ይታወሳል፡፡ በጣሊያን ዛሬ የሚጀመረው የቡድን 7 አባል ሀገራት ጉባኤ በቻይና፣ ዩክሬን እና ጋዛ ጉዳይ ይመክራል…

ሄዝቦላህ በትናንትናው እለት ብቻ 250 የሚጠጉ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮሱ ተነገረ

የሊባኖሱ ቡድን በእስራኤል የአየር ጥቃት ለተገደለው ከፍተኛ አዛዡ ጠንካራ የአጻፋ እርምጃ መውሰዱን ነው ያስታወቀው∷ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በደቡባዊ ሊባኖስ የሄዝቦላህ የሮኬት ማስወንጨፊያ ጣቢያዎችን መደብደባቸው ተገልጿል ሄዝቦላህ በትናንትናው እለት ብቻ 250…

ለሁለት ቀናት ደብዘዋ ጠፍቶ የነበረችው እናት በዘንዶ ሆድ ውስጥ ተገኘች

የ45 አመቷ ኢንዶኔዢያዊት 16 ጫማ ርዝመት ካለው ዘንዶ ውስጥ አስክሬኗ ተገኝቷል፡፡ ኢንዶኔዢያ በአለም ላይ በእርዝመታቸው እና በክብደታቸው ቀዳሚ የሚባሉ ዘንዶዎች መገኛ ናት፡፡ ከሀሙስ ጀምሮ የገባችበት ጠፍቶ የነበረችው ኢንዶኔዢያዊት በዘነዶ ተውጣ…

በርበራ ወደብ በዓለም ባንክ የጥራት መመዘኛ ከአፍሪካ ቀዳሚው ወደብ ተባለ

ኢትዮጵያ በርበራ ወደብን ለመጠቀም የመሰረተ ልማት ግንባታ ስታካሂድ ቆይታለች፡፡ ከስድስት ወራት በፊት ኢትዮጵያ እና ራስ ገዟ ሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት መፈራረሟ ይታወሳል፡፡ በርበራ ወደብ በዓለም ባንክ የጥራት መመዘኛ ከአፍሪካ ቀዳሚው ወደብ…

ሴቶች ከወንዶች ይልቅ የበለጠ ለህመም የሚጋለጡ ሆነው ወንዶች ለምን ቶሎ ይሞታሉ?

ወንዶች ከሴቶች አንጻር ለህመም አነስተኛ የመጋለጥ እድል ቢኖራቸውም ቶሎ እንደሚሞቱ ጥናት አመልክቷል፡፡ ራስ ምታት፣ ድባቴ እና የጀርባ ህመም ሴቶችን አብዝተው የሚያጠቁ ህመሞች ሲሆኑ የልብ እና አዕምሮ ህመም ደግሞ ወንዶችን ከሚያጠቁ…

ስማርት ስልካችን ለሚስጥራዊ ጠላፊዎች መጋለጡን እንዴት ማወቅ እንችላለን ፤ መከላከያ መንገዶቹስ ?

የአንድሮይድና አይፎን ተጠቃሚዎች ከሚስጥራዊ ጠላፊዎች ራስን ለመጠበቅ የሚረዱ እርምጃዎችን ይፋ ተደርጓል። ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ዓመት ብቻ የ353 ሚሊየን ሰዎች መረጃ በሚስጥራዊ መልኩ ተዘርፏል የአሜሪካው ብሄራዊ የደህንነት ኤጀንሲ (ኤን.ኤስ.ኤ) ስማርት ስልካችን በሚስጥር…

አለም ወደ ኑክሌር ጦርነት እየተንደረደረ ነው – ተመድ

የተመድ ዋና ጸኃፊ አለም ኑክሌርን ጨምሮ በሌሎች የጦር መሳርያዎች የበላይነት እሽቅድድም ላይ ተጠምዷል ብለዋል። ዋና ጸኃፊው በጦር መሳርያ ቁጥጥር አሶሴሽን አመታዊው ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር በ1991 ከሶቭየት ህብረት መፍረስ በኋላ…