ምድብ፥ AL Ain Amharic

አልኮል ሳይጠጡ ሊሰክሩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንዴት ሊሆን እንደሚችል እነሆ…

ተመራማሪዎች አልኮል ሳይጠጡ መስከርን “አውቶ ቢርዌሪ ሲንደረም” ይሉታልተጠቂዎች ላይ ሳይጠጡ የትንፋሽ ለውጥንና መንገዳደግን ጨምሮ ሌሎች የስካር ምልክቶች ይታያሉ ተመራማሪዎች አንዳንድ ሰዎች ላይ ምንም አይነት አልኮል ሳይጠጡ ስካር ሊያጋጥም እንደሚችል ከሰሞኑ…

ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ አንዳቸው ለሌላኛቸው ሁሉንም አይነት ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ላይ ደረሱ

ኪም የበላይነት እና ኢምፔሪያሊዝምን ለማስቀጠል የሚጥረውን የምዕራባውያን ፓሊሲ እንዋጋለን የሚለውን የፑቲን መግለጫ እስተጋብተዋል። ዋሽንግተን እና ሴኡል እየጠነከረ የመጣው የሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ግንኙነት ስጋት ውስጥ እንዲገቡ አድርጓቸዋል። ሰሜሪ ኮሪያ እና…

የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚንስቴር 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለማን መክፈል እንዳለበት አያውቅም ተባለ

ምድር ባቡርን ጨምሮ ስድስት የመንግስት ልማት ድርጅቶች 50 ቢሊዮን ብር እዳ እንዳለባቸው ተገለጸ። የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚንስቴር 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለማን መክፈል እንዳለበት አይታወቅም ተባለ። የፌደራል ዋና…

የአፍንጫ መሰበር ጉዳት ያጋጠመው ምባፔ ወደ ውድድር የመመለስ እድሉ ምን ያህል ነው?

ምባፔ ፈረንሳይ ኦስትሪያን 1 ለ 0 ባሸነፈችበት የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ጉዳት ደርሶበታል ፡፡ የሎስብላንኮዎቹ አሰልጣኝ ዴሻምፕ ምባፔ በቀጣይ ጨዋታዎች የሚኖረውን ተሳትፎ ለመወሰን ጊዜው ገና ነው ብለዋል፡፡ የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች…

በሰው አእምሮ ውስጥ የሚቀበሩ ቺፕሶች ወደፊት የእጅ ስልኮችን ይተካሉ- መስክ

የመስክ የባዮቴክ ኩባንያ የ30 አመት እድሜ ባለው ግለሰብ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ቺፕስ የገጠመው ባለው ጥር ወር ነበር። ኤፍዲኤ ሁለተኛው የቺፕስ መቅበር ሙከራ እንዲደረግ ፍቃድ መስጠቱ ተገልጿል። በሰው አእምሮ ውስጥ የሚቀበሩ…

በአለም ከ40 አመታት ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ረሀብ በሱዳን ሊከሰት ይችላል ተባለ

የአንድ ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት ከነጠቀው ከኢትዮጵያው የ77 ረሀብ ቀጥሎ የሱዳኑ ሊከፋ ይችላል ነው የተባለው። የተዘነጋው ጦርነት በተባለው የሱዳን ግጭት እስከ 2.5 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች በረሀብ ህይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ። በአለም ከ40…

የውልደት መጠን መቀነስ በእስያ ሀገራት ወታደራዊ አቅም ላይ ተጽእኖ ይኖረው ይሆን?

በውልደት ምጣኔ የስነ ህዝብ ቀውስ ያጋጠማቸው ሀገራት የወታደር መመልመያ እድሜን እያሻሻሉ ነው፡፡ በ2022 እስከ 50ሺህ አዳዲስ ወታደሮችን ለመመልመል አቅዳ የነበረችው ጃፓን 4ሺህ ምልምሎችን ብቻ መዝግባለች፡፡ በውልደት ምጣኔ መቀነስ በስነ ህዝብ…

በህንድ ሁለት ባቡሮች ተጋጭተው የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ

በምስራቅ ህንድ ዌስት ቤንጋል በሁለት ባቡሮች ግጭት ነው አደጋው የደረሰው ። ፖሊስ በህይወት የተረፉ ሰዎችን ለመታደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑንና የአደጋውን መንስኤ እያጣራ መሆኑን አስታውቋል። በህንድ በደረሰ የባቡር ግጭት አደጋ እስካሁን…

በስዊዘርላንዱ የዩክሬን ሰላም ስምምነት ላይ ያልፈረሙ ሀገራት እነማን ናቸው?

ከ90 በላይ ሀገራት የተሳተፉበት ይህ ጉባኤ ትናንት ምሽት ተጠናቋል፡፡ ቻይና እና ብራዚልን ጨምሮ ሌሎች የዓለማችን ሀገራት ጉባኤው ሩሲያን ያገለለ ነው በሚል ሳይሳተፉ ቀርተዋል በስዊዘርላንዱ የዩክሬን ሰላም ስምምነት ላይ ያልፈረሙ ሀገራት…

በስዊዘርላንዱ የዩክሬን ሰላም ስምምነት ላይ ያልፈረሙ ሀገራት እነማን ናቸው?

የቡድን 7 አባል ሀገራት ካገዱት የሩስያ ገንዘብ 50 ቢሊዮን ዶላር ለዩክሬን እንዲሰጥ ወስነዋል።ፑቲን “የትኛውም ሀገር በአሜሪካና እና በምዕራቡ ዓለም ለመበዝበዝ የተጋለጠ ነው” ብለዋል። ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን “ምእራባውያን በሩሲያ ንብረት ላይ…