ምድብ፥ Addis Standard

ዜና: በትግራይ በክልሉ ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ነው ያሉትን ግፍ የሚቃወም እና ጾታዊ ጥቃት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም፡- በመቀለ ከተማ ዛሬ ሰኔ 18 ቀን 20016 ዓ.ም በክልሉ ሴቶች ላይ በመፈጸም ላይ ያለውን ግፍ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ እገታና ጾታዊ ጥቃት…

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና የልማት ተነሺዎች የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሰኔ 18 ቀን ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበትና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ አዋጅን…

በጂቡቲ በሙቀት ምክንያት የሦስት ኢትዮጵያውያን ሕይወት አለፈ፤ ማህበሩ ለአደጋው መድረስ የአሽከርካሪ ባለንብረቶችን ከሷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13/ 2016 ዓ/ም፦ በጂቡቲ ባለው ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሦስት የከባድ መኪና አሽርካሪዎች እና አንድ የጥገና ባለሙያ ኢትዮጵያውያን ህይወት ማለፉንና ሁለት አሽከርካሪዎች ሆስፒታል መግባታቸው…

በዋግ ኽምራ ዞን ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት ማለፉን የአስተዳደሩ ጤና መምሪያ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታወቀ። የአስተዳደሩ ጤና መምሪያ ኃላፊ…

ዜና: ኢትዮጵያ በተለያዩ አጋጣሚዎች ችግሮች ሲገጥሙኝ ከጎኔ ሁናችሁ ደግፋችሁኛል ስትል ሩሲያን እና ቻይናን አመሰገነች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10/2016 ዓ.ም፡- ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም “ዎርልድ ማጆሪቲ ፎር መልቲፖላር ኦርደር” በሚል መሪ ቃል በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ እየተካሄደ ይገኛል። ከሰኔ 9 እስከ 12/2016 በሚካሔደውና ፎረሙ ላይ የታደሙት…

ዜና፡ ለፓርላማ የቀረበው ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ተቃዋሚዎችን ማሳደጃ እንዳይሆን የምክር ቤቱ አባላት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6/2016 ዓ.ም፡- ለፓርላማ የቀረበው “በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን እና ደብዳቤዎች ለመጥለፍ ለመርማሪዎች ፈቃድ የሚሰጥ…

የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ሳምንት እስር በኋላ ከእስር ተፈቱ

“ጦርነት ይቁም! ሰላም ይስፈን!” በሚል መሪ ቃል ህዳር 30 ተጠርቶ የነበረው ሰልፍ አስተባባሪ የሆኑት የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ሳምንት እስር በኋላ ትላንት ሰኔ 1/ 2016 ከእስር መፈታታቸውን…