ደራሲ፥ Fana Broadcasting Corporate S.C

Fana Broadcasting Corporate S.C. (FBC) is a state-owned mass media company operating in Ethiopia.

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው አለመሆኑን አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ120 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው ጉዳይ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ…

የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ም/ቤት ምስረታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት የምስረታ መርሐ-ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በምስረታ መድረኩ ላይ÷ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር…

አቶ አሻድሊ ሃሰን የክልሉን ጸጋ ወደ ልማት እየቀየርን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን በማስጠበቅ የክልሉን ጸጋ ወደ ልማት የመቀየር ሥራ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። የሌማት ትሩፋት ሥራን በጠንካራ…

አምባሳደር ታዬ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴና ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ…

በካሊፎርኒያ 50 ኪሎ ሜትር ካሬ የሸፈነ ሰደድ እሳት ተቀስቅሶ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ከሎስ አንጀለስ ሰሜን ምዕራብ የተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት 50 ካሬ ኪሎ ሜትር ካሬ ቦታ እንደሸፈነና ነዋሪዎች እንዲለቁ ማስገደዱ ተገለጸ። ሰደድ እሳቱ ከአንድ…

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የጦር ካቢኔያቸውን በተኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሀገሪቱን ጦር ካቢኔ መበተናቸው ተሰምቷል፡፡ ውሳኔው የእስራኤል የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ ሥልጣን መልቀቃቸውን ተከትሎ የተደረገ መሆኑ…

ህንድ በእሳት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ 45 ዜጎቿን አስከሬን ከኩዌት ወሰደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ አየር ኃይል በኩዌት ህንጻ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ህይወታቸው ያለፈ የ45 ዜጎች አስከሬን ወደ ሀገራቸው አምጥቷል። የእሳት አደጋው የተከሰተው ከትናንት በስቲያ…

በ2017 የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የሰላም ሁኔታዎቻችንን ማፅናት እንዲሁም የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሁኑ ወቅት ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ። ሩሲያ ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስገድዳት ወቅታዊ ስጋት ባይኖርም አንዳንድ የምዕራባውያንን ዒላማ ለመምታት ለሌሎች ሀገራት የጦር መሳሪያዎችን ልትልክ…