ደራሲ፥ Ethiopian Reporter

The Ethiopian Reporter, is a private newspaper published in Addis Ababa, Ethiopia.

አረንጓዴ አሻራ ከአገሪቱ ዓመታዊ በጀት እስከ አንድ በመቶ ድርሻ እንዲኖረው የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia አረንጓዴ አሻራ ከአገሪቱ ዓመታዊ በጀት እስከ አንድ በመቶ ድርሻ እንዲኖረው የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ በ2017 ዓ.ም.…

ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሥርዓት ሳይዘረጉ አገልግሎት ለመስጠት መነሳት ስህተት ነው!

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሥርዓት ሳይዘረጉ አገልግሎት ለመስጠት መነሳት ስህተት ነው! በተለያዩ የመንግሥትና የግል ተቋማት ውስጥ…

በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ኢንተርፕራይዞች ማገገሚያ የ2.2 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ተጀመረ

ከአውሮፓ ኅብረት፣ ከጀርመንና ከኔዘርላንድስ መንግሥታት በተገኘ 2.2 ቢሊዮን ብር ድጋፍ፣ በሰሜን ጦርነት ቀጥተኛ ተጎጂ በሆኑት በአፋር፣ በአማራና በትግራይ ክልሎች የሚገኙ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን መልሶ ማቋቋም ላይ ያተኮረ የአራት ዓመት…

የውጭ ባለሀብቶች በፋይናንስ ዘርፍ እንዲሰማሩ የሚፈቅደው አዋጅ  ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው  

የውጭ ባለሀብቶች በፋይናንስ ዘርፍ እንዲሰማሩ የሚጋብዘው ረቂቅ አዋጅ በመጪው ሳምንት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚቀርብ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ አስታወቁ፡፡ ገዥው ይህን የተናገሩት ሰሞኑን በሳዑዲ ዓረቢያ የንግድ ምክር…

ልማት ባንክ ለግብርናው ዘርፍ አበድሮ ሊመለስለት ያልቻለውን 4.9 ቢሊዮን ብር ሊሰርዝ ነው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለግብርና ዘርፍ አበድሮ ሊመለስለት ያልቻለ 4.97 ቢሊዮን ብር የተበላሸ ብድር እንደሚሰርዝ አስታወቀ። ባንኩ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት፣ መመለስ ካልተቻለው አጠቃላይ…