ደራሲ፥ Addis Maleda

አዲስ ማለዳ ወቅታዊ የአገራችንን ጉዳዮች በስፋትና በጥልቀት የምትተነትን፣ የብዙኃን መገናኛ ናት።

በዋግ ኽምራ ዞን ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ድርቅ ባስከተለው የኩፍኝ ወረርሽኝ የ15 ህፃናት ህይወት ማለፉን የአስተዳደሩ ጤና መምሪያ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታወቀ። የአስተዳደሩ ጤና መምሪያ ኃላፊ…

ሁሉንም የሸገር ክፍለ ከተሞች የሚያገናኝ የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጀመረ

ሰኔ 15 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ ተካሄደ። በአምስት ዓመታት እንደሚጠናቀቅ የተመላከተው150 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው መንገድ÷…

12 አገር በቀል የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች በስራቸው ሳቢያ ከመንግስት ጫና እና እንግልት እየጠነከረባቸው እንደሆነ አስታወቁ

👉🏿 የሲቪክ ምህዳሩ ዳግም ወደ አስቸጋሪ ሁኔታ እየተመለሰ ነው ሰኔ 15 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)፣ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ)፣ የኢትዮጵያ ሴት የሕግ ባለሞያዎች…

የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በኢትዮጵያ ስራቸውን መስራት አልቻሉም-ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ጥምረት 

ማክሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ተባብሶ የቀጠለውን በሲቪክ ተቋማት እና ገለልተኛ የአገር ውስጥ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ላይ የሚደርስ ጫና እንዲያቆሙ ዓለም አቀፍ ጥምረት ጠይቋል። አምስት ዓለም…

በአዲስ አበባ የ41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ መሠረዙን ባለስልጣኑ አስታወቀ

ሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የ41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ መሠረዙን አስታወቀ፡፡ ፈቃዳቸው የተሠረዘው ትምህርት ቤቶች የትምህርት ፖሊሲውን ባለመጠበቅና መስፈርቱን…

በአፋርና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ያለው ውጊያ አሳሳቢ ነው- ኢሰመኮ 

ዓርብ ሰኔ 07 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በአፋር እና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተኩስ አቁም ስምምነቱ ተጥሶ የተጀመረው የትጥቅ ውጊያ እንዲሁም የንጹሀን ጉዳትና መፈናቀል እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።…

ይኽ የምክክር ሂደት ወደ እልቂት የማንገባበትን ሁኔታ ለመፍጠር ያስችላል – ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ 

ረቡዕ ግንቦት 21 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ምዕራፍ ማስጀመሪያ መድረክ ላይ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የአገራዊ ምክርር ኮሚሽን ሂደት መጀመሩን ተከትሎ “አዲስ ውጤት ለማግኘት…

ህ.ወ.ሓ.ት በድጋሚ ሕጋዊ ፓርቲ የሚሆንበት አዋጅ ጸደቀ

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) በድጋሚ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ እንዲሆን የሚያስችለው አዋጅ ጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዝባዊ ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በድጋሚ እንዲመዘገብ የሚፈቅድ አዋጅ አፅድቆታል፡፡ በ2011 ዓ.ም.…