![](https://arifview.com/wp-content/uploads/2024/06/Featured-35.jpg)
ኢትዮጵያዊው ከብራዚላውያኑ ጋር ያለው እህል ውሃ ያበቃ ይመስላል…..
ከወራት በፊት በሰጡት መግለጫ ላይ ኢትዮጵያዊው አቡበከር ናስር ለእግር ኳስ ሕይወቱ አደጋ የሆነ ጉዳት እንዳጋጠመው፤ ለማገገም በጣም እየታገለ እንዳለ እና በቅርቡ ይመለሳል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ በመግለፅ ክለቡ ይፋዊ መግለጫ ይሰጥበታል ያሉት የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዋና አሰልጣኝ ሮላን ማክዌና በትናንትናው ዕለት ተጫዋቹን አስመልክተው “Power Fm” ለተባለ የሬድዬ ጣቢያ የሰጡት አስተያየት አነጋጋሪ ሆኗል።